2 ሳሙኤል 21:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚህም በኋላ እንደገና ከፍልስጤማውያን ጋር በጎብ ጦርነት ተከፈተ።+ በዚህ ጊዜ ሁሻዊው ሲበካይ+ የረፋይም+ ዘር የሆነውን ሳፍን ገደለው። 1 ዜና መዋዕል 11:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በሠራዊቱ ውስጥ የነበሩት ኃያላን ተዋጊዎች የሚከተሉት ናቸው፦ የኢዮዓብ ወንድም አሳሄል፣+ የቤተልሔሙ የዶዶ ልጅ ኤልሃናን፣+ 1 ዜና መዋዕል 11:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ሁሻዊው ሲበካይ፣+ አሆሐያዊው ኢላይ፣