1 ሳሙኤል 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በመቀጠልም ፍልስጤማዊው “ዛሬ፣ ለውጊያ የተሰለፈውን የእስራኤል ሠራዊት እሳለቅበታለሁ።*+ በሉ አሁን አንድ ሰው ምረጡና እንጋጠም!” አለ። 2 ነገሥት 19:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ያቃለልከውና የሰደብከው ማንን ነው?+ ድምፅህን ከፍ ያደረግከው፣+እብሪተኛ ዓይንህንም ያነሳኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ ላይ እኮ ነው!+