2 ነገሥት 19:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በዚያም ሌሊት የይሖዋ መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ።+ ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+