2 ዜና መዋዕል 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ደግሞም ሰለሞን እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ጢሮስ ንጉሥ ወደ ኪራም+ ላከ፦ “አባቴ ዳዊት የሚኖርበትን ቤት* ሲሠራ የአርዘ ሊባኖስ እንጨት እንደላክለት ሁሉ ለእኔም እንዲሁ አድርግልኝ።+
3 ደግሞም ሰለሞን እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ጢሮስ ንጉሥ ወደ ኪራም+ ላከ፦ “አባቴ ዳዊት የሚኖርበትን ቤት* ሲሠራ የአርዘ ሊባኖስ እንጨት እንደላክለት ሁሉ ለእኔም እንዲሁ አድርግልኝ።+