ዘፀአት 18:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሁለቱን ወንዶች ልጆቿን+ ይዞ ተነሳ። ሙሴ “በባዕድ አገር የምኖር የባዕድ አገር ሰው ሆንኩ” ብሎ ስለነበር የአንደኛው ልጅ ስም ጌርሳም*+ ነበር፤ 4 እንዲሁም ሙሴ “ከፈርዖን ሰይፍ+ ያዳነኝ የአባቴ አምላክ ረዳቴ ነው” ብሎ ስለነበር የሌላኛው ልጁ ስም ኤሊዔዘር* ነበር።
3 ሁለቱን ወንዶች ልጆቿን+ ይዞ ተነሳ። ሙሴ “በባዕድ አገር የምኖር የባዕድ አገር ሰው ሆንኩ” ብሎ ስለነበር የአንደኛው ልጅ ስም ጌርሳም*+ ነበር፤ 4 እንዲሁም ሙሴ “ከፈርዖን ሰይፍ+ ያዳነኝ የአባቴ አምላክ ረዳቴ ነው” ብሎ ስለነበር የሌላኛው ልጁ ስም ኤሊዔዘር* ነበር።