1 ዜና መዋዕል 23:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከጌርሳም ወንዶች ልጆች መካከል መሪው ሸቡኤል*+ ነበር። 1 ዜና መዋዕል 26:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የሙሴ ልጅ፣ የጌርሳም ልጅ ሸቡኤል የግምጃ ቤቶቹ ኃላፊ ነበር።