1 ዜና መዋዕል 23:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከኤሊዔዘር ዘሮች* መካከል መሪው ረሃቢያህ+ ነበር፤ ኤሊዔዘር ሌሎች ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ይሁንና የረሃብያህ ወንዶች ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።