ዘኁልቁ 26:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የፋሬስ ልጆች እነዚህ ነበሩ፦ ከኤስሮን+ የኤስሮናውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሃሙል+ የሃሙላውያን ቤተሰብ።