1 ዜና መዋዕል 29:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የከበሩ ድንጋዮች ያለው ሰው ሁሉ ጌድሶናዊው+ የሂኤል+ በኃላፊነት ለሚያስተዳድረው በይሖዋ ቤት ላለው ግምጃ ቤት ሰጠ።