2 ሳሙኤል 20:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢዮዓብ የመላው የእስራኤል ሠራዊት አዛዥ ነበር፤+ የዮዳሄ+ ልጅ በናያህ+ ደግሞ በከሪታውያንና በጴሌታውያን+ ላይ የበላይ ነበር።