2 ሳሙኤል 21:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚህም በኋላ እንደገና ከፍልስጤማውያን ጋር በጎብ ጦርነት ተከፈተ።+ በዚህ ጊዜ ሁሻዊው ሲበካይ+ የረፋይም+ ዘር የሆነውን ሳፍን ገደለው።