2 ሳሙኤል 23:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች+ ስም ይህ ነው፦ የሦስቱ መሪ+ የሆነው ታህክሞናዊው ዮሼብባሼቤት። እሱም ጦሩን ሰብቆ በአንድ ጊዜ 800 ሰው ገደለ። 2 ሳሙኤል 23:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ጲራቶናዊው በናያህ፣+ የጋአሽ+ ደረቅ ወንዞች* ሰው የሆነው ሂዳይ፣