-
1 ዜና መዋዕል 27:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 የአዲዔል ልጅ አዝማዌት በንጉሡ ግምጃ ቤቶች+ ላይ ተሹሞ ነበር። የዖዝያ ልጅ ዮናታን ደግሞ በገጠሩ፣ በከተሞቹ፣ በመንደሮቹና በማማዎቹ ውስጥ በሚገኙት ግምጃ ቤቶች ላይ ተሹሞ ነበር።
-
-
1 ዜና መዋዕል 27:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 አጋራዊው ያዚዝ በመንጎቹ ላይ ተሹሞ ነበር። እነዚህ ሁሉ በንጉሥ ዳዊት ንብረት ላይ የተሾሙ አለቆች ነበሩ።
-