-
1 ዜና መዋዕል 28:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “እንዲህም አለኝ፦ ‘ቤቴንና ቅጥር ግቢዎቼን የሚሠራው ልጅህ ሰለሞን ነው፤ እሱን እንደ ልጄ አድርጌ መርጬዋለሁና፤ እኔም አባቱ እሆናለሁ።+
-
-
መዝሙር 132:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ለዳዊት ምሏል፤
የገባውን ቃል ፈጽሞ አያጥፍም፦
-