-
2 ነገሥት 20:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በዚያን ጊዜ የባላዳን ልጅ የሆነው የባቢሎን ንጉሥ ቤሮዳክባላዳን ሕዝቅያስ መታመሙን ሰምቶ ስለነበር ደብዳቤና ስጦታ ላከለት።+
-
-
ኢሳይያስ 39:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 በዚያን ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ፣ የባላዳን ልጅ ሜሮዳክባላዳን ሕዝቅያስ ታሞ እንደነበረና ከሕመሙ እንዳገገመ በመስማቱ ደብዳቤና ስጦታ ላከለት።+
-