ዘፀአት 12:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “‘ሥጋውንም በዚያው ሌሊት ይብሉት።+ ሥጋውን በእሳት ጠብሰው ከቂጣና*+ ከመራራ ቅጠል+ ጋር ይብሉት። ዘዳግም 16:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከዚህ ይልቅ አምላክህ ይሖዋ ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን በሚመርጠው ስፍራ መቅረብ ይኖርበታል። የፋሲካውን መባ ምሽት ላይ ፀሐይ እንደጠለቀች፣+ ከግብፅ በወጣህበት በዚያው ጊዜ ሠዋው። 7 አምላክህ ይሖዋ በሚመርጠው ቦታ+ አብስለህ ብላው፤+ ሲነጋም ተመልሰህ ወደ ድንኳንህ መሄድ ትችላለህ።
6 ከዚህ ይልቅ አምላክህ ይሖዋ ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን በሚመርጠው ስፍራ መቅረብ ይኖርበታል። የፋሲካውን መባ ምሽት ላይ ፀሐይ እንደጠለቀች፣+ ከግብፅ በወጣህበት በዚያው ጊዜ ሠዋው። 7 አምላክህ ይሖዋ በሚመርጠው ቦታ+ አብስለህ ብላው፤+ ሲነጋም ተመልሰህ ወደ ድንኳንህ መሄድ ትችላለህ።