1 ዜና መዋዕል 16:41, 42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ይሖዋን ያመሰግኑ ዘንድ ሄማን እና የዱቱን+ እንዲሁም በስም ተጠቅሰው የተመረጡት የቀሩት ሰዎች ከእነሱ ጋር ነበሩ፤+ ምክንያቱም “ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል”፤+ 42 ደግሞም መለከት፣ ሲምባልና እውነተኛውን አምላክ ለማወደስ የሚያገለግሉ የሙዚቃ መሣሪያዎችን* ይጫወቱ ዘንድ ሄማን+ እና የዱቱን ከእነሱ ጋር ነበሩ፤ የየዱቱን+ ወንዶች ልጆች ደግሞ በር ላይ ተመድበው ነበር። 1 ዜና መዋዕል 25:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከየዱቱን፣+ የየዱቱን ወንዶች ልጆች፦ ጎዶልያስ፣ ጸሪ፣ የሻያህ፣ ሺምአይ፣ ሃሻብያህ እና ማቲትያህ፤+ እነዚህ ስድስቱ በአባታቸው በየዱቱን አመራር ሥር ሲሆኑ ይሖዋን እያመሰገኑና እያወደሱ+ በበገና ትንቢት ይናገሩ ነበር።
41 ይሖዋን ያመሰግኑ ዘንድ ሄማን እና የዱቱን+ እንዲሁም በስም ተጠቅሰው የተመረጡት የቀሩት ሰዎች ከእነሱ ጋር ነበሩ፤+ ምክንያቱም “ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል”፤+ 42 ደግሞም መለከት፣ ሲምባልና እውነተኛውን አምላክ ለማወደስ የሚያገለግሉ የሙዚቃ መሣሪያዎችን* ይጫወቱ ዘንድ ሄማን+ እና የዱቱን ከእነሱ ጋር ነበሩ፤ የየዱቱን+ ወንዶች ልጆች ደግሞ በር ላይ ተመድበው ነበር።
3 ከየዱቱን፣+ የየዱቱን ወንዶች ልጆች፦ ጎዶልያስ፣ ጸሪ፣ የሻያህ፣ ሺምአይ፣ ሃሻብያህ እና ማቲትያህ፤+ እነዚህ ስድስቱ በአባታቸው በየዱቱን አመራር ሥር ሲሆኑ ይሖዋን እያመሰገኑና እያወደሱ+ በበገና ትንቢት ይናገሩ ነበር።