2 ነገሥት 23:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ንጉሡም ሕዝቡን ሁሉ “በዚህ የቃል ኪዳን መጽሐፍ ላይ በተጻፈው መሠረት ለአምላካችሁ ለይሖዋ ፋሲካን* አክብሩ”+ ሲል አዘዘ።+