የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መሳፍንት 1:27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 ምናሴ ቤትሼንንና በሥሯ* ያሉትን ከተሞች፣ ታአናክንና+ በሥሯ ያሉትን ከተሞች፣ የዶርን ነዋሪዎችና በሥሯ ያሉትን ከተሞች፣ የይብለአምን ነዋሪዎችና በሥሯ ያሉትን ከተሞች እንዲሁም የመጊዶን ነዋሪዎችና በሥሯ ያሉትን ከተሞች አልወረሰም ነበር።+ ከነአናውያን ይህን ምድር ላለመልቀቅ ቆርጠው ነበር።

  • መሳፍንት 5:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ነገሥታት መጡ፤ ተዋጉም፤

      በዚያን ጊዜ የከነአን ነገሥታት፣+

      በመጊዶ+ ውኃዎች አጠገብ በታአናክ ተዋጉ።

      ምንም ብር ማርከው አልወሰዱም።+

  • ዘካርያስ 12:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በዚያን ቀን በኢየሩሳሌም የሚለቀሰው ለቅሶ በመጊዶ ሜዳ፣ በሃዳድሪሞን እንደተለቀሰው ለቅሶ ታላቅ ይሆናል።+

  • ራእይ 16:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 እነሱም ነገሥታቱን በዕብራይስጥ አርማጌዶን*+ ወደሚባል ስፍራ ሰበሰቧቸው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ