-
ኤርምያስ 9:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
‘በማስተዋል ተመላለሱ።
የሠለጠኑ አልቃሽ ሴቶችንም ልካችሁ አስመጡ፤
-
ኤርምያስ 9:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 እናንተ ሴቶች፣ የይሖዋን ቃል ስሙ።
ጆሯችሁ የአፉን ቃል ያዳምጥ።
ሴቶች ልጆቻችሁን ይህን የሐዘን እንጉርጉሮ አስተምሯቸው፤
አንዳችሁም ለሌላው ይህን ሙሾ አስተምሩ።+
-
-
-