1 ዜና መዋዕል 28:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ ከሰጠኝ ብዙ ወንዶች ልጆች+ መካከል ደግሞ በይሖዋ የንግሥና ዙፋን ላይ ተቀምጦ እስራኤልን እንዲገዛ ልጄን ሰለሞንን+ መርጦታል።+ 1 ዜና መዋዕል 29:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ