-
1 ዜና መዋዕል 29:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሖዋም በእስራኤል ሁሉ ፊት ሰለሞንን እጅግ ታላቅ አደረገው፤ ደግሞም በእስራኤል ከእሱ በፊት የነበሩት ነገሥታት ያላገኙትን ንጉሣዊ ግርማ አጎናጸፈው።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 9:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 በመሆኑም ንጉሥ ሰለሞን በብልጽግናና በጥበብ ምድር ላይ ካሉ ሌሎች ነገሥታት ሁሉ ይበልጥ ነበር።+
-
-
መክብብ 2:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በመሆኑም ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ከነበሩት ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ሰው ሆንኩ።+ ደግሞም ጥበቤ ከእኔ አልተለየችም።
-