-
ዘሌዋውያን 26:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኃይለኛ የሆነውን ትዕቢታችሁን እሰብረዋለሁ፤ ሰማያችሁን እንደ ብረት፣+ ምድራችሁን ደግሞ እንደ መዳብ አደርገዋለሁ።
-
-
ዘዳግም 28:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከራስህ በላይ ያለው ሰማይ መዳብ፣ ከበታችህ ያለውም ምድር ብረት ይሆንብሃል።+
-