1 ነገሥት 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የጢሮስ+ ንጉሥ ኪራም ሰለሞን በአባቱ ምትክ ንጉሥ ሆኖ እንደተቀባ ሲሰማ አገልጋዮቹን ወደ እሱ ላከ፤ ምክንያቱም ኪራም ምንጊዜም የዳዊት ወዳጅ ነበር።*+