1 ዜና መዋዕል 26:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የበር ጠባቂዎቹ+ ምድብ እንደሚከተለው ነው፦ ከቆሬያውያን መካከል ከአሳፍ ልጆች አንዱ የሆነው የቆረ ልጅ መሺሌሚያህ።+