1 ነገሥት 10:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ንጉሥ ሰለሞንም ለሳባ ንግሥት በልግስና ተነሳስቶ* ከሰጣት ሌላ የፈለገችውንና የጠየቀችውን ነገር ሁሉ ሰጣት። ከዚያም ተነስታ አገልጋዮቿን በማስከተል ወደ አገሯ ተመለሰች።+
13 ንጉሥ ሰለሞንም ለሳባ ንግሥት በልግስና ተነሳስቶ* ከሰጣት ሌላ የፈለገችውንና የጠየቀችውን ነገር ሁሉ ሰጣት። ከዚያም ተነስታ አገልጋዮቿን በማስከተል ወደ አገሯ ተመለሰች።+