1 ነገሥት 10:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 የሰለሞን ፈረሶች ከግብፅ ያስመጣቸው ነበሩ፤ የንጉሡ ነጋዴዎችም የፈረሶቹን መንጋ አንዴ በተተመነው ዋጋ ይገዙ ነበር።*+ 2 ዜና መዋዕል 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሰለሞን ፈረሶች ከግብፅ ያስመጣቸው ነበሩ፤+ የንጉሡ ነጋዴዎችም የፈረሶቹን መንጋ አንዴ በተተመነው ዋጋ ይገዙ ነበር።*+