2 ሳሙኤል 7:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ነቢዩ ናታንን+ “የእውነተኛው አምላክ ታቦት በድንኳን ውስጥ+ ተቀምጦ ሳለ ይኸው እኔ ከአርዘ ሊባኖስ በተሠራ+ ቤት ውስጥ እየኖርኩ ነው” አለው። 2 ሳሙኤል 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በመሆኑም ይሖዋ ናታንን+ ወደ ዳዊት ላከው። እሱም ወደ ዳዊት መጥቶ+ እንዲህ አለው፦ “በአንዲት ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ አንደኛው ሀብታም ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ድሃ ነበር። 1 ነገሥት 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሆኖም ካህኑ ሳዶቅ፣+ የዮዳሄ ልጅ በናያህ፣+ ነቢዩ ናታን፣+ ሺምአይ፣+ ረአይና የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች+ አዶንያስን አልደገፉትም። 1 ዜና መዋዕል 29:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የንጉሥ ዳዊት ታሪክ ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ፣ ባለ ራእዩ* ሳሙኤል፣ ነቢዩ ናታንና+ ባለ ራእዩ ጋድ+ ባዘጋጇቸው ጽሑፎች ውስጥ ሰፍሯል፤
12 በመሆኑም ይሖዋ ናታንን+ ወደ ዳዊት ላከው። እሱም ወደ ዳዊት መጥቶ+ እንዲህ አለው፦ “በአንዲት ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ አንደኛው ሀብታም ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ድሃ ነበር።