2 ሳሙኤል 20:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አዶራም+ የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ በተመለመሉት ላይ የበላይ ነበር፤ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ደግሞ ታሪክ ጸሐፊ ነበር። 1 ነገሥት 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አሂሻር የቤቱ አዛዥ ነበር፤ የአብዳ ልጅ አዶኒራም+ የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ በተመለመሉት+ ላይ አዛዥ ነበር።