1 ዜና መዋዕል 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከጊዜ በኋላም ዳዊት ፍልስጤማውያንን ድል በማድረግ በቁጥጥር ሥር አዋላቸው፤ ጌትንና+ በሥሯ* ያሉትን ከተሞችም ከፍልስጤማውያን እጅ ወሰደ።+