1 ዜና መዋዕል 22:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከአንተም ጋር ብዙ ሠራተኞች፣ ድንጋይ ጠራቢዎች፣ ግንበኞች፣+ አናጺዎችና በተለያዩ ሙያዎች የተካኑ ሠራተኞች አሉ።+