-
2 ዜና መዋዕል 33:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይሖዋ ለምናሴና ለሕዝቡ በተደጋጋሚ ቢናገርም እነሱ ለመስማት ፈቃደኛ አልሆኑም።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 33:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በተጨነቀም ጊዜ ሞገስ እንዲያሳየው አምላኩን ይሖዋን ለመነ፤ በአባቶቹም አምላክ ፊት ራሱን እጅግ አዋረደ።
-