የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 18:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 የእስራኤል ንጉሥ የኤላህ ልጅ ሆሺአ+ በነገሠ በሦስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የአካዝ+ ልጅ ሕዝቅያስ+ ነገሠ።

  • 2 ነገሥት 18:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 እሱም በእስራኤል አምላክ በይሖዋ ታመነ፤+ ከእሱ በኋላም ሆነ ከእሱ በፊት ከተነሱት የይሁዳ ነገሥታት መካከል እንደ እሱ ያለ አልተገኘም።

  • 1 ዜና መዋዕል 5:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 በጦርነቱ ወቅት አምላክ እንዲረዳቸው ስለጠየቁ እንዲሁም በእሱ ስለታመኑና+ እሱም ልመናቸውን ስለሰማ ከእነሱ ጋር በሚዋጉበት ጊዜ እርዳታ አገኙ፤ በመሆኑም አጋራውያንና ከእነሱ ጋር የነበሩት ሁሉ እጃቸው ላይ ወደቁ።

  • 2 ዜና መዋዕል 16:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ኢትዮጵያውያንና ሊቢያውያን ብዙ ሠረገሎችና ፈረሰኞች ያሏቸው ታላቅ ሠራዊት አልነበሩም? ይሁንና በይሖዋ በመታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጣቸው።+

  • መዝሙር 22:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ወደ አንተ ጮኹ፤ ደግሞም ዳኑ፤

      በአንተ ተማመኑ፤ የጠበቁት ሳይፈጸም ቀርቶም አላዘኑም።*+

  • መዝሙር 37:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+

      በእሱ ታመን፤ እሱም ለአንተ ሲል እርምጃ ይወስዳል።+

  • ናሆም 1:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ይሖዋ ጥሩ ነው፤+ በጭንቀትም ቀን መሸሸጊያ ነው።+

      እሱን መጠጊያ ማድረግ የሚፈልጉትን ያውቃል።*+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ