1 ነገሥት 5:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሰለሞን ደግሞ ለኪራም ቤተሰብ ቀለብ እንዲሆን 20,000 የቆሮስ መስፈሪያ* ስንዴና 20 የቆሮስ መስፈሪያ ምርጥ የወይራ ዘይት* ለኪራም ሰጠው። ሰለሞን ለኪራም በየዓመቱ ይህን ይሰጠው ነበር።+
11 ሰለሞን ደግሞ ለኪራም ቤተሰብ ቀለብ እንዲሆን 20,000 የቆሮስ መስፈሪያ* ስንዴና 20 የቆሮስ መስፈሪያ ምርጥ የወይራ ዘይት* ለኪራም ሰጠው። ሰለሞን ለኪራም በየዓመቱ ይህን ይሰጠው ነበር።+