1 ነገሥት 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ኪራም የሰለሞንን መልእክት ሲሰማ እጅግ በመደሰቱ “ይህን ታላቅ* ሕዝብ እንዲመራ ለዳዊት ጥበበኛ ልጅ ስለሰጠው ዛሬ ይሖዋ ይወደስ!” አለ።+