1 ነገሥት 20:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በዚህ ጊዜ የሶርያ+ ንጉሥ ቤንሃዳድ+ ጦር ሠራዊቱን በሙሉ አሰባሰበ፤ በተጨማሪም ሌሎች 32 ነገሥታትን ከነፈረሶቻቸውና ከነሠረገሎቻቸው አሰባሰበ፤ ወጥቶም ሰማርያን+ በመክበብ+ ውጊያ ከፈተባት። 2 ነገሥት 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በዚህ ጊዜ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓስ የይሁዳ ነገሥታት የነበሩት አባቶቹ ኢዮሳፍጥ፣ ኢዮራምና አካዝያስ የቀደሷቸውን ቅዱስ መባዎች ሁሉ፣ የራሱን ቅዱስ መባዎች እንዲሁም በይሖዋ ቤትና በንጉሡ ቤት* ግምጃ ቤቶች የተገኘውን ወርቅ ሁሉ ወስዶ ለሶርያ ንጉሥ ለሃዛኤል ላከለት።+ በመሆኑም ሃዛኤል ኢየሩሳሌምን ከመውጋት ተመለሰ። 2 ነገሥት 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም አካዝ በይሖዋ ቤትና በንጉሡ ቤት* ግምጃ ቤቶች ያለውን ብርና ወርቅ በመውሰድ ለአሦር ንጉሥ ጉቦ ሰጠ።+
20 በዚህ ጊዜ የሶርያ+ ንጉሥ ቤንሃዳድ+ ጦር ሠራዊቱን በሙሉ አሰባሰበ፤ በተጨማሪም ሌሎች 32 ነገሥታትን ከነፈረሶቻቸውና ከነሠረገሎቻቸው አሰባሰበ፤ ወጥቶም ሰማርያን+ በመክበብ+ ውጊያ ከፈተባት።
18 በዚህ ጊዜ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓስ የይሁዳ ነገሥታት የነበሩት አባቶቹ ኢዮሳፍጥ፣ ኢዮራምና አካዝያስ የቀደሷቸውን ቅዱስ መባዎች ሁሉ፣ የራሱን ቅዱስ መባዎች እንዲሁም በይሖዋ ቤትና በንጉሡ ቤት* ግምጃ ቤቶች የተገኘውን ወርቅ ሁሉ ወስዶ ለሶርያ ንጉሥ ለሃዛኤል ላከለት።+ በመሆኑም ሃዛኤል ኢየሩሳሌምን ከመውጋት ተመለሰ።