-
1 ነገሥት 15:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በመጨረሻም አሳ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በአባቱ በዳዊት ከተማም ከእነሱ ጋር ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ ኢዮሳፍጥ+ ነገሠ።
-
-
1 ነገሥት 22:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በነገሠ በአራተኛው ዓመት የአሳ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ በይሁዳ ላይ ነገሠ።
-