2 ዜና መዋዕል 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ መንግሥቱን በእጁ አጸናለት፤+ የይሁዳም ሰዎች ሁሉ ለኢዮሳፍጥ ስጦታ ያመጡለት ነበር፤ እሱም ብዙ ሀብትና ታላቅ ክብር አገኘ።+