1 ነገሥት 5:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የቤቱን መሠረት በተጠረቡ ድንጋዮች ለመጣል+ በንጉሡ ትእዛዝ መሠረት ውድ የሆኑ ትላልቅ ድንጋዮችን+ ፈልፍለው አወጡ።+ 18 ስለዚህ የሰለሞን ግንበኞች፣ የኪራም ግንበኞችና ጌባላውያን+ ድንጋዮቹን ጠረቡ፤ እንዲሁም ቤቱን ለመገንባት የሚያስፈልጉትን ሳንቃዎችና ድንጋዮች አዘጋጁ። 1 ዜና መዋዕል 22:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከአንተም ጋር ብዙ ሠራተኞች፣ ድንጋይ ጠራቢዎች፣ ግንበኞች፣+ አናጺዎችና በተለያዩ ሙያዎች የተካኑ ሠራተኞች አሉ።+
17 የቤቱን መሠረት በተጠረቡ ድንጋዮች ለመጣል+ በንጉሡ ትእዛዝ መሠረት ውድ የሆኑ ትላልቅ ድንጋዮችን+ ፈልፍለው አወጡ።+ 18 ስለዚህ የሰለሞን ግንበኞች፣ የኪራም ግንበኞችና ጌባላውያን+ ድንጋዮቹን ጠረቡ፤ እንዲሁም ቤቱን ለመገንባት የሚያስፈልጉትን ሳንቃዎችና ድንጋዮች አዘጋጁ።