1 ነገሥት 5:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሰለሞን በተራሮቹ ላይ 70,000 ተራ የጉልበት ሠራተኞችና* 80,000 ድንጋይ ጠራቢዎች+ ነበሩት፤+ 16 በተጨማሪም ከሰለሞን መኳንንት መካከል አስተዳዳሪዎች+ ሆነው የሚያገለግሉት 3,300 ሰዎች ሠራተኞቹን ይቆጣጠሩ ነበር።
15 ሰለሞን በተራሮቹ ላይ 70,000 ተራ የጉልበት ሠራተኞችና* 80,000 ድንጋይ ጠራቢዎች+ ነበሩት፤+ 16 በተጨማሪም ከሰለሞን መኳንንት መካከል አስተዳዳሪዎች+ ሆነው የሚያገለግሉት 3,300 ሰዎች ሠራተኞቹን ይቆጣጠሩ ነበር።