2 ዜና መዋዕል 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እነሆ፣ በፊቱ ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን+ ለማጠን፣ የሚነባበረውን ዳቦ*+ ዘወትር በዚያ ለማስቀመጥ እንዲሁም በየጠዋቱና በየማታው፣+ በየሰንበቱ፣+ በየወር መባቻውና+ በአምላካችን በይሖዋ የበዓላት ወቅቶች+ የሚቃጠል መባ ለማቅረብ ለአምላኬ ለይሖዋ ስም ቤት ልሠራና ለእሱ ልቀድሰው አስቤአለሁ። ይህም እስራኤላውያን ሁልጊዜ ሊፈጽሙት የሚገባ ግዴታ ነው።
4 እነሆ፣ በፊቱ ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን+ ለማጠን፣ የሚነባበረውን ዳቦ*+ ዘወትር በዚያ ለማስቀመጥ እንዲሁም በየጠዋቱና በየማታው፣+ በየሰንበቱ፣+ በየወር መባቻውና+ በአምላካችን በይሖዋ የበዓላት ወቅቶች+ የሚቃጠል መባ ለማቅረብ ለአምላኬ ለይሖዋ ስም ቤት ልሠራና ለእሱ ልቀድሰው አስቤአለሁ። ይህም እስራኤላውያን ሁልጊዜ ሊፈጽሙት የሚገባ ግዴታ ነው።