የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 15:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የታደግካቸውን+ ሕዝቦች በታማኝ ፍቅርህ መራሃቸው፤

      በብርታትህም ወደ ቅዱስ መኖሪያህ ትመራቸዋለህ።

      14 ሕዝቦችም ይሰማሉ፤+ ይንቀጠቀጣሉ፤

      የፍልስጤም ነዋሪዎችም ምጥ ይይዛቸዋል።

  • ኢያሱ 9:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 የገባኦን+ ነዋሪዎችም ኢያሱ በኢያሪኮና+ በጋይ+ ላይ ምን እንዳደረገ ሰሙ።

  • ኢያሱ 9:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 በዚህ ጊዜ እንዲህ አሉት፦ “እኛ አገልጋዮችህ ለአምላክህ ለይሖዋ ስም ካለን አክብሮት የተነሳ ከሩቅ አገር የመጣን ነን፤+ ምክንያቱም ዝናውንና በግብፅ ያደረገውን ሁሉ ሰምተናል፤+

  • 2 ዜና መዋዕል 17:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሖዋም በይሁዳ ዙሪያ በሚገኙ አገሮች ባሉት መንግሥታት ሁሉ ላይ ፍርሃት ለቆባቸው ስለነበር ከኢዮሳፍጥ ጋር አልተዋጉም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ