-
2 ሳሙኤል 7:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ቤትህና መንግሥትህ ለዘላለም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል፤ ዙፋንህም ለዘላለም የጸና ይሆናል።”’”+
-
-
1 ነገሥት 11:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 አገልጋዬ ዳዊት ስሜ እንዲኖርባት ለራሴ በመረጥኳት ከተማ በኢየሩሳሌም ዘወትር በፊቴ መብራት እንዲኖረው+ ለልጁ አንድ ነገድ እሰጠዋለሁ።
-
-
መዝሙር 132:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ለዳዊት ምሏል፤
የገባውን ቃል ፈጽሞ አያጥፍም፦
-