ኢያሱ 21:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለካህኑ ለአሮን ልጆችም ነፍስ ላጠፋ ሰው የመማጸኛ ከተማ+ የሆነችውን ኬብሮንን+ ከነግጦሽ መሬቷ፣ ሊብናን+ ከነግጦሽ መሬቷ፣ 2 ነገሥት 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ራብሻቁም የአሦር ንጉሥ ለኪሶን+ ለቆ እንደሄደ ሲሰማ ወደ ንጉሡ ተመለሰ፤ ከሊብናም ጋር ሲዋጋ አገኘው።+