-
1 ነገሥት 15:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አሳ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 14:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አሳ በአምላኩ በይሖዋ ፊት መልካምና ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።
-
-
2 ዜና መዋዕል 14:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከይሁዳም ከተሞች ሁሉ ከፍ ያሉትን የማምለኪያ ቦታዎችና የዕጣን ማጨሻዎቹን አስወገደ፤+ መንግሥቱም በእሱ አገዛዝ ሥር ሰላም አገኘ።
-