-
1 ነገሥት 9:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ለአባትህ ለዳዊት ‘ከዘር ሐረግህ በእስራኤል ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው አይታጣም’ በማለት በገባሁለት ቃል መሠረት የመንግሥትህን ዙፋን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ።+
-
-
መዝሙር 89:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤
ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+
-