2 ነገሥት 10:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የባአልን የማምለኪያ ዓምድ ፈረካከሱ፤+ የባአልንም ቤት+ በማፈራረስ መጸዳጃ ቦታ እንዲሆን አደረጉ፤ እስከ ዛሬም ድረስ እንደዚያው ነው። 28 በዚህ መንገድ ኢዩ ባአልን ከእስራኤል አስወገደ።
27 የባአልን የማምለኪያ ዓምድ ፈረካከሱ፤+ የባአልንም ቤት+ በማፈራረስ መጸዳጃ ቦታ እንዲሆን አደረጉ፤ እስከ ዛሬም ድረስ እንደዚያው ነው። 28 በዚህ መንገድ ኢዩ ባአልን ከእስራኤል አስወገደ።