2 ነገሥት 12:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሁንና አገልጋዮቹ በኢዮዓስ ላይ በማሴር+ ወደ ሲላ ቁልቁል በሚወስደው መንገድ ላይ በጉብታው+ ቤት* ገደሉት።