2 ነገሥት 14:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እሱም 10,000 ኤዶማውያንን+ በጨው ሸለቆ+ መታ፤ ተዋግቶም ሴላን በቁጥጥሩ ሥር አደረገ፤+ እሷም እስከ ዛሬ ድረስ ዮቅተኤል ተብላ ትጠራለች። 2 ዜና መዋዕል 20:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አሁንም የአሞንና የሞዓብ ሰዎች እንዲሁም በሴይር ተራራማ ክልል+ የሚኖሩ ሰዎች የሚያደርጉትን ተመልከት። እስራኤላውያን ከግብፅ ምድር በወጡበት ጊዜ እነሱን እንዲወሩ አልፈቀድክም ነበር። እነሱም አልነኳቸውም፤ ደግሞም አላጠፏቸውም።+ 11 እነሱ ግን ርስት አድርገህ ካወረስከን ምድር እኛን በማባረር ብድራት ሊመልሱልን መጥተዋል።+
10 አሁንም የአሞንና የሞዓብ ሰዎች እንዲሁም በሴይር ተራራማ ክልል+ የሚኖሩ ሰዎች የሚያደርጉትን ተመልከት። እስራኤላውያን ከግብፅ ምድር በወጡበት ጊዜ እነሱን እንዲወሩ አልፈቀድክም ነበር። እነሱም አልነኳቸውም፤ ደግሞም አላጠፏቸውም።+ 11 እነሱ ግን ርስት አድርገህ ካወረስከን ምድር እኛን በማባረር ብድራት ሊመልሱልን መጥተዋል።+