2 ዜና መዋዕል 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በተጨማሪም ሰለሞን በሃማትጾባ ላይ ዘምቶ ያዛት። 2 ዜና መዋዕል 8:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ደግሞም ቅጥሮች፣ በሮችና መቀርቀሪያዎች ያሏቸውን የተመሸጉትን ከተሞች ይኸውም ላይኛውን ቤትሆሮንንና+ ታችኛውን ቤትሆሮንን+ ገነባ፤